

በተለይም በደቡብ አፍሪካ ላሉ ዲያስፖራዎች ድምፅ በመሆን እንዲሁም በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ልማት ተኮርና ዜጋ ተኮር ስራዎችን በመስራት የሚታወቅ ሚዲያ ነው።
ይህ ሚዲያ በአዲስ መልክ ቱባ ባህሎችን ለማስቃኘት፣ወቅታዊ ትንታኔዎችን በምሁራንና በባለሙያዎች ለማቅረብ፣ታሪካዊ እና የቱሪዝም መስህቦችን ለማስተዋወቅ፣የመዝናኛ አማራጮችን ይዞ በቅርቡ ይመለሳል።
በተጨማሪም ቨርቹዋል ስብሰባዎችን ለማካሄድ፣መንግሥታዊ ተቋማትንና ግብረ-ሰናይ ድርጅቶችን በማሳተፍ በተቀላጠፈና በዲጂታል አማራጭ እየመጣሎት ነው።
ፍላጎቱና ሙያ ያላችሁ አብራችሁን ለመስራት፣ምርትና አገልግሎቶቻችሁን ለማስተዋወቅ ተዘጋጁ።
በቅርብ ቀን ይጠብቁን
