Reading News & Blog

Let's talk about solution

Brave hero His Excellency Former Prime Minister Haile Mariam Dessalegn

User Rating: 0 / 5

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
 

#ያልተዘመረለት ጀግና

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ ያከናወኗቸው ተግባራት!!

በኢትዮጵያ ታሪከ ሠላማዊ ትግል በማካሄድ ከዩኒቨርሲት መምህርነት እስከ ሀገር መሪነት ድረስ ደረጃ በደረጃ ራሱን እያሳደገ የመጣ የተማረ መሪ መሆኑ በራሱ አኩሪ ታሪክ ነው፣

መለስ ዜናዊ በሞት ከዚህ ዓለም በተለየበት ጊዜ በሀገሪቱ ውስጥ መደናገጥ በፈጠረበት ወቅት በሀገር ያጠላውን የተስፋ መቁረጥ ስሜት ያለመለመ ህይውት የዘራ መሆኑ በራሱ ታሪክ የማይረሳው ሀቅ ነው፣

የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርነት ቦታ በመያዝ የአፍሪካ ህብረት 2063 አጀንዳ ውጤታማ ሆኖ እንዲቀረጽ ያስቻለ፤ የህብረቱ 50 ዓመት ወርቅ ኢዩበልዩ በዓል ለቀጣይ አፍሪካ ተስፋ በሠነቀ መልኩ እንዲከበር ያደረገ የአፍሪካ ፋና ወጊ ነው፣

ለዘመናት የነበረውን የሻከረ የግብጽን ግንኙነት ዓለምን ባሰደመመ መልኩ ሠላማዊ አድርጎ የአባይን የፖለቲካ ጡዘት አደብ ያስገዛ ጽንፍ ያያዙ የግብጽ ፖለቲካ መሪዎችን በዲፕሎማሲ ብልሃትና ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በማሳመን ግድቡ ያለምንም መወላዳት እንዲቀጥል በሳል አመራርና ሙያዊ ድጋፍ የሰጠ ጀግና ነው፣

ትልቁ ችግር የሙስና፣ የብልሹ አሠራርና የመልካም አስተዳደር ችግር ነው ብሎ በሀገር ደረጃ የመልካም አስተዳደር ችግር በማስጠናት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለህዝብ በይፋ የአመራር በኔት ወርክ መተሳሰር፣ የሀገር ልጅ የወንዝ ልጅ ማለት በአቻ ጋብቻ መሥራት ችግር አለ ብሎ ለህዝብ ያረጋገጠ ቅን የህዝብ ልጅ ነው፣

ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቀዳሚ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የሳበች ባለ ተስፋ ሀገር እንድትሆን በማስቻል ብዙዎችን እጃቸውን በአፋቸው ያስጫነ ነው፣

ለዘመናት የተተበተበውን የአዲስ አበባ ውሃ ችግር በዘላቂ መንገድ ለመፍታት ቁርጠኛ አመራርና ሙያዊ ድጋፍ የሰጠ የለውጥ ሐዋርያ ነው፣

የባበቡር ፕሮጀክቶችን ፈር በማስያዝ መርቶ ለዚህ ያደረሰን ዘመን ያፈራው መሪ ኢንጂነር ነው፣

ኢትዮጵያ ገና ነቅታለች የተባለውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሀሳብ ከማመንጨት እስከ አመራር በመስጠት በዓለም ትልቅ ፕርጀክት የታባለውን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጨምሮ ሌሎች ያስገነባ የትራንስፎርሜሽን መሪ ነው፣

ዛሬ ሀገርቷ የደረሰችበት ሁኔታ በጫካ ትግል የሚመራ ሳይሆን የምሁራንን ሙያዊ እውቀት የሚጠይቅ ነው በማለት ብዙ ምሁራን በሀገርቱ አሻራቸውን እንዲያስቀምጡ መንገድ ያበጃጀና ተግባራዊ ያደረገ ተራማጅ ሰው ነው፣

የፖለቲካ ምህዳር በማስፋት የተዘጋውን በር ሁሉን ከፍቶ ለህዝብ ዴሞክራዊያዊ ትግል መንገድ የቀየደ ባለመንገዴ ብዙ ነው፣

የወጣቶች ተደማጪነት የግድ ይላል በማለት በር የከፈተና ወጣቱ በጥይት ሳይሆን በሃሳብ ጥይት ትግል ማካሄድ እንደሚችል ያረጋገጠ የኢትጵያ ወጣቶች አባት ነው
ስለሆነም የአቶ ኃይለማርያም ታሪክ ሠሪነት ቀጥሎ የአፍሪካ መሪዎች የአልጋ ቁረኛ የደዌ ዳኛ ሆነው፣ ህዝባቸው የደም እምባ እየዘራ ቅጠል እየበላ ከወታደሩ ጋር በዱር በጫካው እየተዋደቀ ሥልጣን እንዲለቁ ተጠይቆ እንኳን ሥልጣን አልለቅም ብሎ ህዝባቸውን በሚፈጁበት አፍሪካ፣ የኢትዮጵያ ኢህአዴግ ውስጥ መሆን ዴሞክራት መሆኑን ያረጋገጠ በይፋ ለህዝብ አሳውቆ ሥልጣን መልቄቅ በራሱ ታሪክ ነውና ታሪክ ይዘክር……ማን ያውቃል የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊዎች ካልጠመሙ በስተቀር ሀይለማርያም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ ሠርቶ ታሪክ ያስረከበ ታሪካዊ ጀግና መሪ ነው……….ተወደደም ተጠላ ሀቁ ይህ ነው!!!

ረጅም ዕድሜና ዘላቂ ጤንነት ለመሪያችን!!!

#ያልተዘመረለት brave hero #ያልተዘመረለት.
His Excellency Prime Minister Haile Mariam Dessalegn

It is a story to be a leader that is a leader that is a leader that is a leader and a person who doesn't have a great leader in Ethiopia, and he will be a leader of his own

The fact that meles zenawi died for the time of meles zenawi's death is the truth of the country. It is the truth that it is about to make the history of the country.

The 2063th anniversary of the African Union, which is found in the European African Union, the 2063th anniversary of the African Union, which has been prepared for the 50th anniversary of the African Union, which has been made in the African region, which is in the

This is a hero that has been given to the Ethiopian government, who made the world to be peaceful, and the dam of the people who are in the country.

The biggest problem of our country is the problem of the people that are in the state of expression, which is a problem for the people of the country.

The Country's foreign investment in Africa is the first investment in Africa, which is in the first country, in the first country, which is in the first country.

It is a messenger to give up the of Addis Ababa to solve the water of the Addis Ababa, which is a lesson for the people of the country.

Fur projects projects fur fur this this this for this year.

In the state of emergency, a leader that has been given to the government of the world, a leader that has been given to the leadership of the government, including the government of the government, including the government,

This is a person who doesn't want to change the struggle of the struggle rather than the struggle of the government. It is a lot of people who don't know the struggle of the government.

It's a lot of people who use their political beliefs and the door to the door of the people who are in front of the people's struggle.

The Youth of the youth is about to be a young man who is a young man that is not a young man, but he is a father of a young man that is not aAs a result of Mr. Hailemariam, the Ethiopian government, who has been beaten by the Ethiopian government, has been beaten by the Ethiopian government, who has been beaten by the Ethiopian government, who has been beaten by the Ethiopian government, who has been beaten by the Ethiopian government, who has been beaten by the Ethiopian government, who has been beaten by the Ethiopian government, This is the story of the history of Ethiopia and the history of Ethiopia and the history of Ethiopia. It is the leader of the people of Ethiopia and the history of Ethiopia. It is a leader who is not like it or not, it

Long age and health for a long healthy life!!!

ethiopiapm.jpg

Get In Touch

Contact with me on opportunities


HIRE ME

Follow Me

Copyright © Dr. Nebiyu Lera Alaro, PHD 2020

Search